Mama besemay ser

€10.00
In stock
SKU
Mama besemay ser

አንዲት 18 ዓመት ጉብል ከአንድ ዐይተው ከማታውቅ ወጣት ጋር ልትገናኝ ትወጣለች። ከዚህ ቀን ጆምሮ፣ የጋጠሟትና ያለፈቸባቸው ተከታታይ ክስተቶች በሕልሟም፣ በዕውኗም አይታው/ አሰባው በማታውቀው ሁኔታ ሕይወቷን ግለብጥበጡን አውጥተው ይለውጠተታል፡፡

ማማ በሰማይ የፍቆር ታሪክ ነው፡፡ የአብዮትም፣ የተስፋም፣ ሕልምም፣የአመፅም፣የሽብርም፣የመተማመንም፣ የመከዳዳትም  የሰቆቃም፣  የሰቀቀንም፣ ራስን በራስ የመለወጥም፣የድል አድራገነትም የነዚህ ሁሉ ሰብአዌ ረቂቅ ባሕሪያት ታሪክ ነው። መጽሐፋ፣ ደም የጠማው ወታደራዌ ጁንታ ባቀጣጠለው ታይቶ የማይታወቅ የጅምላ ጭፍጨፋ ሃገሪቱ በሞላ በተወረረችበት፣ተሰምቶ የማይታወቅ ቁጥር - የለው ሕዝብ-በተለይ ወጣቱ እንደቅጠል የረገፈበት የኢትዮጵያ ታሪክ አንድ ወቅት ቅልብጭ የለ ሥዕል አንዱ በሆነው ላይ በመነሣትና በቁርጠኝነት በቁርጠኝነት በመጋፈጥ ለእኩልነት፣ሰነፃነት፣ ስማኅበራዊ ፍትሕና ስሰብዓዊ ክብር የታገሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታሪክ ነው።